“መካን ይቄድሶ ለሰብእ፤ ሰብእ ይቄድሶ ለመካን”
- ከ4ቱ መናብርተ ጽዮን መካከል 3ቱን መናብርተ ጽዮን አርእስተ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን፣ ጣና ቂርቆስ እና መርጦለማርያምን በተጨማሪም ከ124 በላይ ገዳማትንና አድባራትን በአንድ ጉዞ የሚሳለሙበትና ብዙ በረከት የሚያገኙበት ታሪካዊ የንግስ ጉዞ ከኅዳር 17 እስከ 28 አዘጋጅተናል፡፡
- በጉዟችን ላይ፡ ትምህርተ ወንጌል፣ መንፈሳዊ ጥያቄና መልስ፣ ያሬዳዊ ዝማሬ፣ የማሕበር ጸሎት እንዲሁም "ዝክረ ቅዱሳን ወበዛቲ ዕለት (በየዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳንን ክርስቲያናዊ ሕይወትና ተጋድሎ ከመጽሐፈ ሥንክሳር)" ይኖረናል፡፡
መነሻ ኅዳር 17 ከሌሊቱ 11፡00 መመለሻ ኅዳር 28
የጉዞ ዋጋ ማረፊያን እና የጀልባ ጉዞን ጨምሮ 1800 ብር
ትኬቱን በሚቀርበዎት ቦታ ያገኛሉ፡፡
አዘጋጅ፡ ማኅበረ ፊልጶስ መንፈሳዊ የጉዞ ማኅበር
No comments:
Post a Comment